onsdag 2 november 2011

ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ


ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቱ አባቱ ዘሮንቶስ እናቱ ትዮብስታ ሲባሉ ሀገሩ በፍልስጤም ዉስጥ የምትገኘው ልዳ ዉስጥ በሁለት መቶ ሰባሰባት ዓም. ተወለደ :: 20 ዓመት እስኪሆነው ድረስ ጦር መወርወር ጋሻ መመከት ፈርስ መጋለብ ተማረ ሰባ ነገስታት አስጨነቀ፣ ብሩክታይትን ከዘንዶ አፍ አዳነ፣ የመበለቷን ቤት ምሰሶ አለመለመ፣ ፈጩት ፣ 7ዓመት በፅኑ ተጋድሎ ከተጋደለ በኋላ በ27 ዓመቱ በ304 ዓ.ም ሚያዚያ 23 ቀን ከቀኑ በዘመኝ ሰዓት ሲሆን አንገቱን ተቆረጠ:: በሰማዕትነት የተጋደለ ታላቅ አባት ነው:: እንዲሁም ሰባት የወርቅ አክሊል ከሰማርይ የወረደለት ሰማዕት ነው::
የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት እና የ እምነት ጽናት አይለየን

1 kommentar:

  1. በጣም ጥሩ ነው ግን የቃላት ግድፈት ይበዛል:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

    SvaraRadera